https://amh.sputniknews.africa
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
Sputnik አፍሪካ
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል የማዕከሉ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ብሪሌቭ፣ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሩሲያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ መማር የሚችሉባቸው ትብብሮችን... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T20:28+0300
2025-11-20T20:28+0300
2025-11-21T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/15/2261757_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_24e8510553f0c94b50442260b04e963d.jpg
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል የማዕከሉ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ብሪሌቭ፣ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሩሲያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ መማር የሚችሉባቸው ትብብሮችን ለማስፋት አየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። "በሩሲያ መንግሥት የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ንቅናቄ ውስጥ የሚገኙ 155 የውጭ የትምህርት ዕድል ቦታዎች አሉን። በተጨማሪም የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደዚህ መጥተው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትብብር እንዲፈጥሩም እየሞከርን ነው።" ብለዋል። ምክትል ኃላፊው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተማሪዎች የሚወጡ የትምህርት ዕድሎችን በማዕከሉ የቴሌግራም ቻናል በኩል መከታተል እንደሚችሉም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
Sputnik አፍሪካ
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
2025-11-20T20:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/15/2261757_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4abe5ca04427b20234ee81ca2dff174b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
20:28 20.11.2025 (የተሻሻለ: 13:04 21.11.2025) ከ155 የሩሲያ ተቋማት ጋር በትምህርት ዕድል ላይ በትብብር እየሠራን ነው - የሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል
የማዕከሉ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ብሪሌቭ፣ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሩሲያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ መማር የሚችሉባቸው ትብብሮችን ለማስፋት አየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
"በሩሲያ መንግሥት የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ንቅናቄ ውስጥ የሚገኙ 155 የውጭ የትምህርት ዕድል ቦታዎች አሉን። በተጨማሪም የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደዚህ መጥተው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትብብር እንዲፈጥሩም እየሞከርን ነው።" ብለዋል።
ምክትል ኃላፊው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተማሪዎች የሚወጡ የትምህርት ዕድሎችን በማዕከሉ የቴሌግራም ቻናል በኩል መከታተል እንደሚችሉም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X