https://amh.sputniknews.africa
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
Sputnik አፍሪካ
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች ጆሃንስበርግ ለጉባኤው በዝግጅት ላይ ባለችበት ወቅት በስብሰባው ላይ የማይገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጨምሮ የቡድን 20 መሪዎች ምስሎች ከተማዋን አጥለቅልቀዋል ሲል በዚያ የሚገኘው... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T19:20+0300
2025-11-20T19:20+0300
2025-11-20T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2256868_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_be2888a11c50a0919def3d5b0f275984.jpg
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች ጆሃንስበርግ ለጉባኤው በዝግጅት ላይ ባለችበት ወቅት በስብሰባው ላይ የማይገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጨምሮ የቡድን 20 መሪዎች ምስሎች ከተማዋን አጥለቅልቀዋል ሲል በዚያ የሚገኘው የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግቧል።የቡድን-20 መሪዎች ጉባኤ በጆሃንስበርግ ውስጥ ህዳር 13 እና 14 ይካሄዳል። የሩሲያ ልዑክ ቡድን በፕሬዝዳንቱ ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን የሚመራ ይሆናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
Sputnik አፍሪካ
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
2025-11-20T19:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2256868_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_76c35d6626468464061e61daf29af464.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
19:20 20.11.2025 (የተሻሻለ: 19:24 20.11.2025) ጆሃንስበርግ የዓለም ኃያላን መሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች
ጆሃንስበርግ ለጉባኤው በዝግጅት ላይ ባለችበት ወቅት በስብሰባው ላይ የማይገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጨምሮ የቡድን 20 መሪዎች ምስሎች ከተማዋን አጥለቅልቀዋል ሲል በዚያ የሚገኘው የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግቧል።
የቡድን-20 መሪዎች ጉባኤ በጆሃንስበርግ ውስጥ ህዳር 13 እና 14 ይካሄዳል። የሩሲያ ልዑክ ቡድን በፕሬዝዳንቱ ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን የሚመራ ይሆናል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X