https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሲሪል ራማፎሳ፣ ቀደም ባሉት ጊዜያት አብዛኛዎቹ የደቡብ ዓለም አገራት ቅኝ ተገዝተው ሙሉ በሙሉ የተገለሉ ነበሩ፤ "ክፍሉ ውስጥ" እንዲገቡ... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T17:32+0300
2025-11-20T17:32+0300
2025-11-20T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2254258_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e5e85412cc6928c4ce61934e27efee7a.jpg
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሲሪል ራማፎሳ፣ ቀደም ባሉት ጊዜያት አብዛኛዎቹ የደቡብ ዓለም አገራት ቅኝ ተገዝተው ሙሉ በሙሉ የተገለሉ ነበሩ፤ "ክፍሉ ውስጥ" እንዲገቡ እንኳን አልተፈቀደላቸውም በማለት ለቢዝነስ-20 የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አስታውሰዋል፡፡ "እኛ ሉዓላዊ አገራት ነን እናም በእኩል መታየት አለብን። ሉዓላዊነታችን መከበር አለበት፡፡ በእኩልነት እና በተመሳሳይ የእውቀት ድርሻ፣ በአንድ አይነት የችሎታ እድል ያለ አንዳች ማንጓጠጥ (የበላይነት) ጠረጴዛ ከብበን መቀመጥ እንፈልጋለን፡፡” የደቡቡ ዓለም፣ በብዙ መልኩ የሚታየውን የእኩልነት አለመመጣጠን ለመቀነስ፣ የባለብዙ ወገንተኝነት እና የባለብዙ ወገን ሥርዓትን ማጠናከር አለበት ሲሉ ሲሪል ራማፎሳ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
2025-11-20T17:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2254258_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e844009fbbb0d47661d611877af30474.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
17:32 20.11.2025 (የተሻሻለ: 17:34 20.11.2025) የደቡብ ዓለም አገራት በውሳኔ መስጫ መድረኮች ላይ እኩል ውክልና ይፈልጋሉ ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ሲሪል ራማፎሳ፣ ቀደም ባሉት ጊዜያት አብዛኛዎቹ የደቡብ ዓለም አገራት ቅኝ ተገዝተው ሙሉ በሙሉ የተገለሉ ነበሩ፤ "ክፍሉ ውስጥ" እንዲገቡ እንኳን አልተፈቀደላቸውም በማለት ለቢዝነስ-20 የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አስታውሰዋል፡፡
"እኛ ሉዓላዊ አገራት ነን እናም በእኩል መታየት አለብን። ሉዓላዊነታችን መከበር አለበት፡፡ በእኩልነት እና በተመሳሳይ የእውቀት ድርሻ፣ በአንድ አይነት የችሎታ እድል ያለ አንዳች ማንጓጠጥ (የበላይነት) ጠረጴዛ ከብበን መቀመጥ እንፈልጋለን፡፡”
የደቡቡ ዓለም፣ በብዙ መልኩ የሚታየውን የእኩልነት አለመመጣጠን ለመቀነስ፣ የባለብዙ ወገንተኝነት እና የባለብዙ ወገን ሥርዓትን ማጠናከር አለበት ሲሉ ሲሪል ራማፎሳ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X