በማደግ ላይ ለሚገኙ ኢኮኖሚዎች ፍትሐዊ እና አካታች ሽግግሮች ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ጭማሪ ያስፈልጋል ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

በማደግ ላይ ለሚገኙ ኢኮኖሚዎች ፍትሐዊ እና አካታች ሽግግሮች ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ጭማሪ ያስፈልጋል ሲሉ ራማፎሳ ተናገሩ

ለአየር ንብረት ለውጥ አነስተኛ ኃላፊነት የተሸከሙት አገራት፣ የበለጠ ተጋላጮች በመሆናቸው መጎዳት እንደሌለባቸው ሲረል ራማፎሳ አሳስበዋል።

"ይህን ሽግግር ስናካሂድ፣ በአገራት መካከልና እና በአገራት ውስጥ ያለውን ኢ-እኩልነት የበለጠ እንዳናዳብረው እርግጠኖች መሆን አለብን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0