የናዚ ወንጀሎች የጊዜ ገደብ ስሌላቸው፣ የኑረምበርግ መርሆዎች አሁንም ጠቃሚ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናዚ ወንጀሎች የጊዜ ገደብ ስሌላቸው፣ የኑረምበርግ መርሆዎች አሁንም ጠቃሚ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
የናዚ ወንጀሎች የጊዜ ገደብ ስሌላቸው፣ የኑረምበርግ መርሆዎች አሁንም ጠቃሚ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.11.2025
ሰብስክራይብ

የናዚ ወንጀሎች የጊዜ ገደብ ስሌላቸው፣ የኑረምበርግ መርሆዎች አሁንም ጠቃሚ ናቸው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

"የኑረምበርግ ደንቦች እና መርሆች  ... ታሪካዊ እውነታዎችን ለማዛባት የሚደረጉ ሙከራዎችን አጥብቀን እንድንቋቋም የሚረዱን ሲሆን፣ ለዘመናዊ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች እና ስጋቶች ተገቢ ምላሾችን ለመፈለግ እንደ መመሪያ ያገለግላሉ" ሲሉ ቭላድሚር ፑቲን በንግግራቸው አብራርተዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ይህንን አስተያየት የሰጡት “ጊዜ አይገድበውም። ኑረምበርግ። 80 ዓመታት” በሚል ርዕስ በተካሄደው ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ሲሆን፣ የናዚ ወንጀሎች “ከ80 ዓመታት በፊት በኑረምበርግ የፍርድ ሂደት ያለ ምንም ጥርጥር ተገምግመዋል”  ተጨማሪ የሕግ ፍርድ እንደማያስፈልጋቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።

በወረራ በተያዙ የሶቪዬት ግዛቶች ውስጥ የተፈጸሙትን አዳዲስ የናዚ ጭካኔ ድርጊቶች ያጋለጡ ተመራማሪዎችና የመረጃ ሰናጆች ምስጋና አቅርበው፣ ሥራቸው የፍለጋ ዘመቻዎችን እና ምስጢራዊነትን ማንሳትን እንደሚያካትት ገልጸዋል።

ፑቲን፣ መድረኩ የኑረምበርግ የፍርድ ሂደቶችን ዘላቂ ተፅኖ ለማጥናት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0