https://amh.sputniknews.africa
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል
Sputnik አፍሪካ
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል ዳቶ ሰሪ አንዋር ኢብራሂም በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሦስት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ አገራቸው ሲመለሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሸኛኘት... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T15:56+0300
2025-11-20T15:56+0300
2025-11-20T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2252842_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_2b18c9252efffe7e3c2534418194f8ce.jpg
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል ዳቶ ሰሪ አንዋር ኢብራሂም በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሦስት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ አገራቸው ሲመለሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።ተመስገን ጥሩነህ “የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት የተካሄደበት እና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ ነበር።” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ ቀደም ሲል፣ የብሪካስ አባል የሆነችው ኢትዮጵያ እና የብሪክስ አጋሯ ማሌዥያ በልዩ ልዩ መስኮች ታሪካዊው የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የሚያጠናክሩባቸው የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2252842_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_5edf793c9f903773c34b0b958baac49b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል
15:56 20.11.2025 (የተሻሻለ: 16:04 20.11.2025) የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሽኝት ተድርጎላቸዋል
ዳቶ ሰሪ አንዋር ኢብራሂም በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሦስት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ አገራቸው ሲመለሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።
ተመስገን ጥሩነህ “የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት የተካሄደበት እና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ ነበር።” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
ቀደም ሲል፣ የብሪካስ አባል የሆነችው ኢትዮጵያ እና የብሪክስ አጋሯ ማሌዥያ በልዩ ልዩ መስኮች ታሪካዊው የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የሚያጠናክሩባቸው የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X