https://amh.sputniknews.africa
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
Sputnik አፍሪካ
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሶፎኒያስ ግርማ፣ የበየነ መረብ መድረኩ ወጣቶች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ሊመርጧቸው ስለሚያስቧቸው የትምህርት መስኮች በቂ ግንዛቤ... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T15:34+0300
2025-11-20T15:34+0300
2025-11-20T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2252629_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_547da45c125d32f0831d8785f202c046.jpg
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሶፎኒያስ ግርማ፣ የበየነ መረብ መድረኩ ወጣቶች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ሊመርጧቸው ስለሚያስቧቸው የትምህርት መስኮች በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር እንደሚያግዝ ይገልጻል። "ድረ-ገጹ ስለተለያዩ ሙያዎች ጊዜውን ያገናዘቡ መረጃዎችን ይሰጣል። በተጨማሪም የሙያ ወግ ተማሪዎች ከምሁራን እና የትምህርት ተቋማት ልምድ የሚቀስሙበት መድረክም ነው፡፡" ብሏል፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፣ ድረ-ገጹ ለተማሪዎች ስለሚሰጣቸው ሌሎች ደጋፎችም አንስቷል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
Sputnik አፍሪካ
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
2025-11-20T15:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2252629_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_12c2b3648916544412bce24fb013c499.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
15:34 20.11.2025 (የተሻሻለ: 15:44 20.11.2025) ተማሪዎች የሙያ መስካቸውን በዕውቀት ላይ ተመሥርተው ሊመርጡ ይገባል - የሙያ ወግ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስኪያጅ
ሶፎኒያስ ግርማ፣ የበየነ መረብ መድረኩ ወጣቶች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ሊመርጧቸው ስለሚያስቧቸው የትምህርት መስኮች በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር እንደሚያግዝ ይገልጻል።
"ድረ-ገጹ ስለተለያዩ ሙያዎች ጊዜውን ያገናዘቡ መረጃዎችን ይሰጣል። በተጨማሪም የሙያ ወግ ተማሪዎች ከምሁራን እና የትምህርት ተቋማት ልምድ የሚቀስሙበት መድረክም ነው፡፡" ብሏል፡፡
ዋና ሥራ አስኪያጁ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፣ ድረ-ገጹ ለተማሪዎች ስለሚሰጣቸው
ሌ
ሎች ደጋፎችም አንስቷል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X