የዘለንስኪን የውሸት የሰላም ጉዞ የሙስና ቅሌቱን ለማዘናጋት የታቀደ ነው - ተንታኝ

ሰብስክራይብ

  የዘለንስኪን የውሸት የሰላም ጉዞ የሙስና ቅሌቱን ለማዘናጋት የታቀደ ነው - ተንታኝ

"ዘለንስኪ አሁን ላይ በኪዬቭ ውስጥ ያለውን ቅሌት ለማዛናጋት አስቸኳይ አጀንዳ ማስቀየሪያዎች ያስፈልጓቸዋል። ለዚህም ሲሉ ማንኛውንም ነገር ያደርጋሉ፡፡ እናም ... የምዕራባውያን ህዝብ መስማት የሚፈልገውን በትክክል ያውቃሉ።  እነሱም የሰላም ንግግሮች እና ድርድሮች ናቸው" በማለት የስዊስ የፖለቲካ ተንታኝ እና የቀድሞ የኦስሴ  አማካሪ ራልፍ ቦሻርድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የዘለንስኪ የአንካራ ጉዞ፣ የሰላም ንግግሮችን 'ለማጠናከር'  (የሩሲያ ተደራዳሪዎች ባልተወከሉበት) እንደሆነ የገለፀ ሲሆን፣ ዋነኛው የአሜሪካ ዩክሬን ተደራዳሪ ስቲቭ ዊትኮፍ ጉዟቸውን ለሌላ ጊዜ ማራዛማቸውን አክሲዮስ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0