https://amh.sputniknews.africa
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል የጣሊያን ጋዜጠኛ እና የቀድሞ ፓርላማ አባል የሆኑት አሌሳንድሮ ዲ ባቲስታ እንደተናገሩት፣ ለዩክሬን የተመደቡ ገንዘቦች እና... 20.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-20T12:59+0300
2025-11-20T12:59+0300
2025-11-20T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2250086_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_68202f79e880fc308e6ad6c32858a5b7.jpg
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል የጣሊያን ጋዜጠኛ እና የቀድሞ ፓርላማ አባል የሆኑት አሌሳንድሮ ዲ ባቲስታ እንደተናገሩት፣ ለዩክሬን የተመደቡ ገንዘቦች እና መሣሪያዎች ከዘለንስኪ ጋር ግንኙነት ባላቸው ፖለቲከኞች እየተሰረቁ ነው። ቅሌቱም የተጋለጠው በራሱ የዩክሬን የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ ነው። ይህም ዘለንስኪ ተቃውሞዎች አስገድደዋቸው ባያፈገፍጉ ኖሮ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ለማድረግ የሞከሩት ኤጀንሲው ነው። ጣሊያን ለዩክሬን የምትልካቸው መሣሪያዎች በወንጀለኛ ቡድኖች በኩል እየተመለሱ መሆኑንም አክለዋል።“የእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ሚኒስትር (ጓይዶ) ክሮሴቶ ለዘለንስኪ ሌላ የጦር መሣሪያ እና የገንዘብ ድጋፍ ጥቅል ማጽደቅ አለብን እያሉን ነው። ይህ እብደት ነው” ሲሉ ዲ ባቲስታ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
2025-11-20T12:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/14/2250086_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c453b8417f933d7f1cf128654b6b58ae.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
12:59 20.11.2025 (የተሻሻለ: 13:04 20.11.2025) ከዘለንስኪ ጋር የተያያዙ ባለሥልጣናት በስርቆት ሲሰማሩ ሩሲያውያን ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል - የቀድሞ የጣሊያን ፓርላማ አባል
የጣሊያን ጋዜጠኛ እና የቀድሞ ፓርላማ አባል የሆኑት አሌሳንድሮ ዲ ባቲስታ እንደተናገሩት፣ ለዩክሬን የተመደቡ ገንዘቦች እና መሣሪያዎች ከዘለንስኪ ጋር ግንኙነት ባላቸው ፖለቲከኞች እየተሰረቁ ነው። ቅሌቱም የተጋለጠው በራሱ የዩክሬን የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ ነው። ይህም ዘለንስኪ ተቃውሞዎች አስገድደዋቸው ባያፈገፍጉ ኖሮ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ለማድረግ የሞከሩት ኤጀንሲው ነው።
ጣሊያን ለዩክሬን የምትልካቸው መሣሪያዎች በወንጀለኛ ቡድኖች በኩል እየተመለሱ መሆኑንም አክለዋል።
“የእኛ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ሚኒስትር (ጓይዶ) ክሮሴቶ ለዘለንስኪ ሌላ የጦር መሣሪያ እና የገንዘብ ድጋፍ ጥቅል ማጽደቅ አለብን እያሉን ነው። ይህ እብደት ነው” ሲሉ ዲ ባቲስታ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X