የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች የፖለቲካ 'ሕልውናቸውን' ለመጠበቅ የዩክሬንን የሙስና ቅሌት እያሳነሱት ነው - ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ሕብረት መሪዎች የፖለቲካ 'ሕልውናቸውን' ለመጠበቅ የዩክሬንን የሙስና ቅሌት እያሳነሱት ነው - ተንታኝ
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች የፖለቲካ 'ሕልውናቸውን' ለመጠበቅ የዩክሬንን የሙስና ቅሌት እያሳነሱት ነው - ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.11.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች የፖለቲካ 'ሕልውናቸውን' ለመጠበቅ የዩክሬንን የሙስና ቅሌት እያሳነሱት ነው - ተንታኝ

የስትራቴጂክ ተንታኝና በብራስልስ የሲአይፒአይ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር የሆኑት ፓኦሎ ራፎኔ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ በዩክሬን ያለውን የሙስና መጠን አምኖ መቀበል "ከአውሮፓ ሕልውና" የተያያዘውን እና ከዩክሬን ድጋፍ ጋር የሚያገናኘውን "ሥነ ልቦናዊ እና የፋይናንስ" አሰራር ያፈርሰዋል።

ተንታኙ እንደገለጹት፣ የአውሮፓ ሚዲያዎች ይህንን ሽፋን ለመጠበቅ ዘለንስኪን እንደ "የፖለቲካ ሰለባ" አድርገው እያሳዩ ነው።

ራፎኔ "ለዩክሬን የሚላኩ የአውሮፓ ቢሊዮኖች በሙስና መረብ ውስጥ እንደሚጠፉ ማመን፣ የዓላማ 'አንድነትን’ እና ራሱ የአውሮፓ ሕብረትን ሊያፈርስ ይችላል” በማለት ይህንን ተለዋዋጭ ሁኔታ በአባል አገራቱ መካከል ዝምታን ለማረጋገጥ የሚያገለግል ዝም እንዲሉ ማስፈራሪያ (ብላክሜይል) እንደሆነ ገልጸዋል።

ምንም እንኳን የሚታዩ ስንጥቃት ቢኖሩም፣ "የበለጸገው አንድነት" እንደተቆለፈበት ገልጸዋል፣ ነገር ግን "በአውሮፓ ሕብረት ለዩክሬን ድጋፍ የተፈጠረው ድብብቆሽ ለመፍረስ (ገሃድ ለመውጣት) ጊዜ ብቻ ነው ሚጠብቀው" ሲሉ ተንብየዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0