የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.11.2025
ሰብስክራይብ

የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ

የሮሲያ ሴጎድኒያ እና የቦትስዋናው ዘ ሚድዊክ ሰን ይፋዊ ስምምነት በሩሲያ ኤምባሲ ደጋፍ በቪዲዮ ሊንክ ተፈጸሟል።

የትብብራቸው ዋና ይዘቶች፡-

በእንግሊዝኛ መደበኛ የዜና ልውውጥ፣

ለአገር ውስጥ ዘጋቢዎች ድጋፍና

የጋራ የመረጃ ሁነቶች።

የዘ ሚድዊክ ሰን ዋና አዘጋጅ ጆ-ብራውን ታሴሎኤ “እኔ ራሴ በስፑትኒክፕሮ (SputnikPro) የኦንላይን ሥልጠና ተጠቅሜያለሁ፤ በጣም ጠቃሚ ነበር፡፡ ለዚህም ነው መደበኛ አጋርነት ማግኘታችን በዓለምአቀፉ ደቡብ እንደ ሚዲያ የማደግ ምኞታችንን እንደሚያሳድግ ያመነው።” ብለዋል፡፡

“የተፈረመው ሰነድ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው፡፡” ያሉት በሮሲያ ሴጎድኒያ የዓለም አቀፍ ትብብር ዳይሬክተር ቫሲሊ ፑሽኮቭ፣ “የአፍሪካ አገራት እና የሩስያ እያደገ ያለ ፍላጎት የሚያሳይ እና እርስ በርስ እንድንግባባ ስለሚረዳን ነው" ሲሉ አጽናኦት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ከቦትስዋና ሚዲያ ጋር ታሪካዊ የመጀመሪያ ስምምነትን ፈረመ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0