የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ አጋርነት “በርካታ ቁልፍ ሰነዶችን በመፈረም ተጠናክሯል” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያው መሪ፣ ባለፈው ዓመት ወደ ማሌዥያ ይፋዊ ጉብኝት ማደረጋቸውንና አሁን ደግሞ የማሌዥያ አቻቸውን ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂምን በኢትዮጵያ መቀበላቸውን በመጥቀስ የጉብኝት ልውውጡ ጥልቅ አጋርነታቸውን የሚመሰክር መሆኑ ገልፀዋል፡፡ 

የብሪክስ አባሏ ኢትዮጵያ እና የብሪክስ አጋሯ ማሌዥያ የተፈራረሙባቸው የመግባቢያ ሰነዶች ትኩረት፦

▪ ቱሪዝም፣

▪ ጤና፣

▪ አየር ትራንስፖርት አገልግሎት እና

▪ ኳላ ላምፑር ከተማ ምክር ቤት እና በአዲስ አበባ አስተዳደር የትብብር መስክ ናቸው::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ባደረግነው የሁለትዮሽ ውይይት፣ ትብብራችንን የበለጠ ለማጠናከር እና ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት አረጋግጠናል።” ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ጉብኝት አድርገዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ አጋርነት “በርካታ ቁልፍ ሰነዶችን በመፈረም ተጠናክሯል” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
1/7

2/7

3/7

4/7

5/7

6/7

7/7
1/7
2/7
3/7
4/7
5/7
6/7
7/7
አዳዲስ ዜናዎች
0