#viral | ትምህርት አልወሰዳችሁምን? 'ፕራንክ' ሠሪዎች ምስላቸውን ሉቭረ ሙዚየም ውስጥ ከታዋቂው የሞናሊዛ ሥዕል አጠገብ ሰቀሉ

ሰብስክራይብ

#viral  | ትምህርት አልወሰዳችሁምን? 'ፕራንክ' ሠሪዎች ምስላቸውን ሉቭረ ሙዚየም ውስጥ ከታዋቂው የሞናሊዛ ሥዕል አጠገብ ሰቀሉ

ምስላቸው ለምን ያህል ጊዜ ተሰቅሎ እንደቆየ እና ጠባቂዎቹ ልብ አለማለታቸው በቪዲዮ አልተያዘም።

ባለፈው ጥቅምት 9፣ ሌቦች ወደ ሉቭረ ሙዚየም ዘልቀው በመግባት ከ23ቱ የ‘ናፖሊዮን እና እቴጌይቱ’ ስብስብ ውስጥ ዘጠኝ ጌጣጌጦችን ሰርቀው መሰወራተው ይታወሳል። የጎደሉት ዕቃዎች በአንድ ወቅት የፈረንሣይ ንግሥቶችና እቴጌዎች የነበሩ የአንገት ጌጥ ዘውዶች፣ ጉትቻዎች፣ ሐብሎችና ጌጣጌጥ መያዣዎች ይገኙበታል።

ዘራፊዎቹ ቢያዙም ጌጣጌጦቹ አልተመለሱም

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0