#viral | ከፊልም ወደ ገሀዱ ዓለም የመጣው የጣሊያኑ የዘረፋ ትዕይንት

ሰብስክራይብ

#viral | ከፊልም ወደ ገሀዱ ዓለም የመጣው የጣሊያኑ የዘረፋ ትዕይንት

ትናንት ምሽት በናፖሊ ከተማ ዘራፊዎች የአንድ ባንክ ቅርንጫፍ ሰብረው በመግባት የኤቲኤም ማሽን ሰርቀዋል። ማሽኑን መኪና ላይ በገመድ በማሰር በከተማዋ መሀል መንገድ ላይ እየጎተቱ ለማምለጥ ሞክረዋል።

በማምለጥ ሂደቱ ወቅት ዘራፊዎቹ የቆሙ መኪናዎችን እየገጩ እንዲሁም የኤቲኤሙን ስብርባሪ መንገዱ ላይ እየበተኑ አፈትልከዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0