https://amh.sputniknews.africa
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
Sputnik አፍሪካ
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር ፈይሳ ቡታ፣ በግብርና ሜካናይዜሽን የተበጣጠሱ መሬቶችን በአንድ ላይ ማልማት፣ የስንዴ ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር አርሶ አደሩን ወደ እሴት ሰንሰለት... 19.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-19T18:10+0300
2025-11-19T18:10+0300
2025-11-19T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2241090_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a0b974341dd22f2d6b85002c2d41ea60.jpg
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር ፈይሳ ቡታ፣ በግብርና ሜካናይዜሽን የተበጣጠሱ መሬቶችን በአንድ ላይ ማልማት፣ የስንዴ ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር አርሶ አደሩን ወደ እሴት ሰንሰለት እያስገባ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል። "ኩታ ገጠም እርሻ አርሶ አደሩ ከራሱ አልፎ ለአገር በጋራ እንዲሠራ እያደረገ ነው። በእጃችን ያለውን የስንዴ ምርት ፈጭተን እና አሽገን ለገበያ ወደ ምናቀርብበት የፋብሪካ አሠራር ለመግባትም እየሠራን ነው።" ብለዋል።አርሶ አደር ፈይሳ፣ ኩታ ገጠም እርሻ አገሪቱ በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እንዳለውም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
Sputnik አፍሪካ
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
2025-11-19T18:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2241090_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_da7e1d787fdcb08908e4bd40c5af82f5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
18:10 19.11.2025 (የተሻሻለ: 18:14 19.11.2025) ኩታ ገጠም እርሻ ጥሬ ስንዴ ለገበያ የማቅረብ ታሪካችንን የሚቀይር ነው - የአርሲ ዞን አርሶ አደር
ፈይሳ ቡታ፣ በግብርና ሜካናይዜሽን የተበጣጠሱ መሬቶችን በአንድ ላይ ማልማት፣ የስንዴ ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር አርሶ አደሩን ወደ እሴት ሰንሰለት እያስገባ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
"ኩታ ገጠም እርሻ አርሶ አደሩ ከራሱ አልፎ ለአገር በጋራ እንዲሠራ እያደረገ ነው። በእጃችን ያለውን የስንዴ ምርት ፈጭተን እና አሽገን ለገበያ ወደ ምናቀርብበት የፋብሪካ አሠራር ለመግባትም እየሠራን ነው።" ብለዋል።
አርሶ አደር ፈይሳ፣ ኩታ ገጠም እርሻ አገሪቱ በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እንዳለውም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X