የአፍሪካ አገራት ተናባቢ የስታርት አፕ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስታርት አፕ ማዕከል ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አገራት ተናባቢ የስታርት አፕ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስታርት አፕ ማዕከል ዳይሬክተር 

ልብሰወርቅ ነጋሽ (ዶ/ር)፣ በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ስታርት አፖች እንዲሰፉ አገራት ጉራማይሌ መተዳደሪያዎችን ለማቀራረብ በጋራ መሥራት እንዳለባቸው ይገልጻሉ።

"እንደ አኅጉር በጋራ መሥራት የምንችልበትን የስታርት አፕ ሥርዓት መዘርጋት አለብን። ይህም በዘርፉ የሚያስፈልጉ ሀብቶችን እና ድጋፎችን ወደ አንድ ለማምጣት ያግዛል።" ብለዋል።

ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በዚህ ረገድ የአፍሪካ ሕብረት ሊጫወተው ሰለሚችለው ሚናም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0