https://amh.sputniknews.africa
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
Sputnik አፍሪካ
የዛሬው የድረም ኦፍ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በተመለከተ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ፣ በክፍል ሁለት ደግሞ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ... 19.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-19T12:31+0300
2025-11-19T12:31+0300
2025-11-19T12:54+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2234219_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_6848731b00c28cfc5c5ebe8efa8f182b.png
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
Sputnik አፍሪካ
"ይህ የአፍሪካ ዕዳ ተብሎ የሚጠራው ነገር በቀላሉ መወገድ አለበት። ሌባ ከቤትህ ሰርቆ ሲያበቃ እንዴት እንካ ቤትህን ስራበት ብሎ ገንዘብ ሊያበድርህ ይችላል? እንዴትስ ከራስህ ሰርቆ ያበደረህ ገንዘብ ላይ ወለድ ሊጥል ይችላል? ይህ ግራአጋቢ ነገር ነው።" ሲሉ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የዛሬ የድረም ኦፍ ጄንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በተመለከተ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ፣ በክፍል ሁለት ደግሞ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የታሪክና የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪውን ደረጀ ኃይሌ አነጋግረናቸዋል፡፡
የዛሬው የድረም ኦፍ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በተመለከተ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ፣ በክፍል ሁለት ደግሞ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የታሪክና የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪውን ደረጀ ኃይሌ አነጋግረናቸዋል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2234219_256:0:1024:576_1920x0_80_0_0_43bf35904745296ee2266e3a2d48f41c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ካሳ ወይስ የቀድሞውን መመለስ ፡ የአፍሪካ ጥሪ ለእውነተኛ ፍትህ
12:31 19.11.2025 (የተሻሻለ: 12:54 19.11.2025) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ይህ የአፍሪካ ዕዳ ተብሎ የሚጠራው ነገር በቀላሉ መወገድ አለበት። ሌባ ከቤትህ ሰርቆ ሲያበቃ እንዴት እንካ ቤትህን ስራበት ብሎ ገንዘብ ሊያበድርህ ይችላል? እንዴትስ ከራስህ ሰርቆ ያበደረህ ገንዘብ ላይ ወለድ ሊጥል ይችላል? ይህ ግራአጋቢ ነገር ነው።" ሲሉ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የዛሬው የድረም ኦፍ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካ ፍትህና ካሳ በተመለከተ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ተወካይ አምብሮስ ኪንግ (ራስ ወልደ ስላሴ) ጋር ፣ በክፍል ሁለት ደግሞ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በተመለከተ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የታሪክና የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪውን ደረጀ ኃይሌ አነጋግረናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: