ፕሬዝዳንት ቲኑቡ የአፍሪካ አገራት በአኅጉሪቱ የገበያ ውህደትን እንዲያረጋግጡ እና ድንበር ዘለል የንግድ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ቲኑቡ የአፍሪካ አገራት በአኅጉሪቱ የገበያ ውህደትን እንዲያረጋግጡ እና ድንበር ዘለል የንግድ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ አሳሰቡ
ፕሬዝዳንት ቲኑቡ የአፍሪካ አገራት በአኅጉሪቱ የገበያ ውህደትን እንዲያረጋግጡ እና ድንበር ዘለል የንግድ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.11.2025
ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ቲኑቡ የአፍሪካ አገራት በአኅጉሪቱ የገበያ ውህደትን እንዲያረጋግጡ እና ድንበር ዘለል የንግድ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ አሳሰቡ

የናይጄሪያው መሪ በአቡጃ በተካሄደው የጉምሩክ አጋርነት ለአፍሪካ የንግድ ትብብር መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት፣ የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ መጠን፣ የድርድር አቅም እና ጽናትን ለማሳደግ አዲስ አመለካከት አስፈላጊ ነው።

“ምኞታችን ቀላል ነው፤ ድንበሮች ዕድሎችን የሚያመቻቹ እንጂ የሚከለክሉ የማይሆኑበት አኅጉር መፍጠር ነው” ሲሉ ቲኑቡ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ለአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና በጣም አስቸጋሪው እርምጃ ስምምነት ላይ መድረስ ነበር እርሱም ተሳክቷል።  አሁን ያለው ፈተና ደግሞ ጥቅሞቹ ለተጠቃሚዎች መድረሳቸውን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ቲኑቡ አክለዋል።

“እያንዳንዱ ውሳኔ በልበ ሙሉነት ወደ ምትነግድው ናይጄሪያ እና በጠንካራ አቋም ወደ ምትደራደረው አፍሪካ የተወሰደ እርምጃ ነው” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0