የሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.11.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር

ዩክሬን በትናትናው ዕለት አራት አሜሪካ ሠራሽ ወታደራዊ ታክቲካል ሚሳኤል ሥርዓት ሚሳኤሎችን በመጠቀም በቮሮኔዝ ከተማ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሞክራ ነበር ሲል የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ እንደገለፀው፣ ሁሉም ሚሳኤሎች በ ኤስ-400 እና ፓንቲስር ሥርዓቶች አማካኝነት ተመተው መውደቃቸውን ገልጾ፤ ፍርስራሾቹ  በበርካታ ሲቪል ሕንፃዎች ላይ ቢወድቁም በሰዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰም።

ሩሲያ በበኩሏ በካርኮቭ ክልል የኢስካንደር-ኤም ሚሳኤልን በመጠቀም በፈፀመችው የአጸፋ ጥቃት፣ የዩክሬንን ሁለት ባለብዙ ማስወንጨፊያ የሮኬት ተሸካሚ ተሽከርካሪዎችን እና እስከ 10 የሚደርሱ ወታደራዊ ሠራተኞችን ደምስሳለች።

የትኛውም አይነት ጦር መሣሪያ በዐውደ ግንባር ያለውን ሁኔታ እንደማይቀይረው የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ጥቅምት ወር ላይ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ ኃይሎች በሲቪል ኢላማዎች ላይ የተሰነዘረውን የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃት አከሸፉ - የመከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0