https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያ
ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያየአገሪቱ ምስራቃዊ እና ደቡባዊ ክፍሎች ባላቸው ተስማሚ የአፈር ዓይነት ለወይን ምርት በጣም ጥሩ መሆናቸውን ነገር ግን በአካባቢው... 18.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-18T21:10+0300
2025-11-18T21:10+0300
2025-11-19T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2232153_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_95e42d885ea54b9bdb1c4aded60cf369.jpg
ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያየአገሪቱ ምስራቃዊ እና ደቡባዊ ክፍሎች ባላቸው ተስማሚ የአፈር ዓይነት ለወይን ምርት በጣም ጥሩ መሆናቸውን ነገር ግን በአካባቢው የሚገኘው ኢንቨስትመንት በቂ አለመሆኑን የወይን ባለሙያው ዳዊት ዳንኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ። "ልምድ ካላቸው አገራት ኢንቨስተሮችን መሣብ እና ቴክኒካል እውቀታቸውን መጠቀም አለብን። ... የአገሪቱ የወይን ኢንዱስትሪ ለአፍሪካውያን ጥሩ የገበያ እድል ይፈጥራል" ሲሉ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የወይን እርሻ ጉብኝት እና የወይን ቅምሻ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንደ ጥሩ ተሞክሮ አስረድተዋል።ባለሙያው፣ የአገሪቱን የወይን ምርት ለማሳደግ ወይም እንዲቀጭጭ ፖሊሲዎች ወሳኝ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል። "በአብዛኞቹ የወይን እርሻዎች የሚገኙ የወይን ተክሎች ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው። በዚህ ላይ ምርምሮች እንዲሰሩ በሩ ክፍት መሆን አለበት ... ፖሊሲው ገበሬዎችን የሚያበረታታ ቢሆን ይመረጣል" በማለት በዘርፉ ላይ የሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ብቻ መሆናቸውን ጨምረው ጠቅሰዋል፡፡ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/13/2232153_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_fe415c8dc177fd0e9e22c7ad9d8848f7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያ
21:10 18.11.2025 (የተሻሻለ: 08:14 19.11.2025) ኢትዮጵያ በወይን ምርት ላይ ከብሪክስ አባላት ጋር መሥራቷ የቴክኖሎጂ እና የእውቀት ሽግግር ያስገኝላታል - የወይን ባለሙያ
የአገሪቱ ምስራቃዊ እና ደቡባዊ ክፍሎች ባላቸው ተስማሚ የአፈር ዓይነት ለወይን ምርት በጣም ጥሩ መሆናቸውን ነገር ግን በአካባቢው የሚገኘው ኢንቨስትመንት በቂ አለመሆኑን የወይን ባለሙያው ዳዊት ዳንኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
"ልምድ ካላቸው አገራት ኢንቨስተሮችን መሣብ እና ቴክኒካል እውቀታቸውን መጠቀም አለብን። ... የአገሪቱ የወይን ኢንዱስትሪ ለአፍሪካውያን ጥሩ የገበያ እድል ይፈጥራል" ሲሉ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የወይን እርሻ ጉብኝት እና የወይን ቅምሻ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንደ ጥሩ ተሞክሮ አስረድተዋል።
ባለሙያው፣ የአገሪቱን የወይን ምርት ለማሳደግ ወይም እንዲቀጭጭ ፖሊሲዎች ወሳኝ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል።
"በአብዛኞቹ የወይን እርሻዎች የሚገኙ የወይን ተክሎች ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው። በዚህ ላይ ምርምሮች እንዲሰሩ በሩ ክፍት መሆን አለበት ... ፖሊሲው ገበሬዎችን የሚያበረታታ ቢሆን ይመረጣል" በማለት በዘርፉ ላይ የሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ብቻ መሆናቸውን ጨምረው ጠቅሰዋል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X