https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች
ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች55.96 እና 135.75 ካራት የሚመዝኑት እነዚህ አልማዞች፣ በዚህ ዓመት በአርካንግልስክ ክልል ከተመረቱት ትላልቅ የከበሩ ድንጋዮች በቅደም ተከተል ሦስተኛውና አራተኛው መሆናቸውን የክልሉ ገዥ... 18.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-18T20:15+0300
2025-11-18T20:15+0300
2025-11-18T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/12/2230871_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_b3310447ae315ac7f58ea8ac05fd6e77.jpg
ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች55.96 እና 135.75 ካራት የሚመዝኑት እነዚህ አልማዞች፣ በዚህ ዓመት በአርካንግልስክ ክልል ከተመረቱት ትላልቅ የከበሩ ድንጋዮች በቅደም ተከተል ሦስተኛውና አራተኛው መሆናቸውን የክልሉ ገዥ አሌክሳንደር ትሲቡልስኪ አስታውቀዋል።"እያንዳንዳቸውም በልዩ ንፅህናቸው፣ አንፀባራቂነታቸው እና አስደናቂ የተፈጥሮ ቅርጻቸው ተለይተው ይታወቃሉ!" ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/12/2230871_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_e00dcbf869bc46dccadfc90c7c165d77.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች
20:15 18.11.2025 (የተሻሻለ: 20:24 18.11.2025) ሩሲያ ሁለት ትላልቅ የከበሩ አልማዞች ማግኘቷን አስታወቀች
55.96 እና 135.75 ካራት የሚመዝኑት እነዚህ አልማዞች፣ በዚህ ዓመት በአርካንግልስክ ክልል ከተመረቱት ትላልቅ የከበሩ ድንጋዮች በቅደም ተከተል ሦስተኛውና አራተኛው መሆናቸውን የክልሉ ገዥ አሌክሳንደር ትሲቡልስኪ አስታውቀዋል።
"እያንዳንዳቸውም በልዩ ንፅህናቸው፣ አንፀባራቂነታቸው እና አስደናቂ የተፈጥሮ ቅርጻቸው ተለይተው ይታወቃሉ!" ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X