አፍሪካ በዓለም አቀፍ ንግድ ስኬታማ እንድትሆን የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ በዓለም አቀፍ ንግድ ስኬታማ እንድትሆን የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ባለሥልጣን
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ንግድ ስኬታማ እንድትሆን የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.11.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ በዓለም አቀፍ ንግድ ስኬታማ እንድትሆን የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ባለሥልጣን

የአፍሪካ አገራት ያሉባቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት ኃይላቸውን ማቀናጀት አለባቸው ሲሉ የአገሪቱ የበጀትና ኢኮኖሚ እቅድ ሚኒስትር አቡበከር አቲኩ ባጉዱ፣ በአቡጃ በተካሄደው ኮንፈረንስ ላይ አጽናኦት ሰጥተዋል፡፡

"ንግድን እንሻለን፤ የሁሉንም አካል ተሳትፎ ማረጋገጥ እንፈልጋለን፤ የትኛውም ሰው በሚኖርበት ቦታ ድጋፍ የሚያገኝበት የልማት የጋራ ፅንሰ-ሐሳብንም እንፈልጋለን” ሲሉ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም፣ በተለይም ከዓለም አቀፍ ንግድ ጋር በተያያዘ አንድም የአፍሪካ አገር ብቻውን ሊያድግ የማይችልባቸውን ዘርፎች አኅጉሪቷ ግምት ውስጥ ማስገባት አለባት ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0