ስታርት አፖችን የምንደግፍበት የተደራጀ የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ሥርዓት ሊኖረን ይገባል - የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

ስታርት አፖችን የምንደግፍበት የተደራጀ የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ሥርዓት ሊኖረን ይገባል - የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት

ቃልኪዳን ሻሺጎ፣ ኢትዮጵያ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ በቅርቡ የስታርት አፕ አዋጅ ማጽደቋን በማንሳ፣ የአዋጁ ትግበራ ላይ ያሉ ክፍታቶችን ማረም እንደሚገባ ይገልጻሉ።

"በዘርፉ የምንፈልገውን ውጤት ለማግኘት  የአዋጁን አንቀጾች መተግበር አለብን። መንግሥት ስታርት አፖችን በቁርጠኝነት በመደገፍ ባለሀብቶችን ወደ አገሪቱ መጥራት ይቻላል።" ብለዋል።

የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ግብፅ እና ናይጄሪያ ለስታርት አፕች ምቹ ሥነ-ምሕዳር ከመፍጠር አንጻር ያላቸውን ገንቢ ተሞክሮም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0