ሩሲያ በውጊያ የተረጋገጠ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖቿን ለዓለም በማሳየት የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን አረጋገጠች

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የመጀመሪያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ ማንቱሮቭን በማካተት በስፍራው የሚገኙት የአገሪቱ ልዑካን መሪዎች፣ በዱባይ ዓለም አቀፍ የአየር ዐውደ ርዕይ ላይ የሩሲያ የአየር መሣሪያዎች ለውጭ ገዢዎች ያላቸውን ጥቅሞች አጉልተው አሳይተዋል።

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን፤ የተባበሩት አውሮፕላን ኮርፖሬሽን (ዩኤሲ) እንዲሁም የሩሲያ ኤሮስፔስ እና መከላከያ ኩባንያ በኤግዚቢሽኑ ላይ ያቀረቧቸውን ሱ-57ኢ አምስተኛ ትውልድ ተዋጊ አውሮፕላን፣ ያክ-130ኤም እና Il-76ኤምዲ-90ኤ(ኢ) ተመልከተዋል።

ዩኤሲ እንዳመለከተው፣ የሱ -57 እና Il-76ኤምዲ -90ኤ ቀጣይነት ያለው ምርት፣ ዓለም አቀፍ ግብይቱን ለማጠናከር ያስችላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ በውጊያ የተረጋገጠ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖቿን ለዓለም በማሳየት የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነቷን አረጋገጠች - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0