https://amh.sputniknews.africa/20251117/2212875.html
በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ
በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በሚሸጡባቸው ሱቆች ውስጥ እንጀራ መሸጥ መከልከሉን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለአገር ውስጥ ሚዲያ አሳውቋል።ሚዲያው ዋቢ ያደረጋቸው... 17.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-17T19:34+0300
2025-11-17T19:34+0300
2025-11-17T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2212721_0:40:794:487_1920x0_80_0_0_0dec9a7f95181fe35498487d9d9077bc.jpg
በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በሚሸጡባቸው ሱቆች ውስጥ እንጀራ መሸጥ መከልከሉን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለአገር ውስጥ ሚዲያ አሳውቋል።ሚዲያው ዋቢ ያደረጋቸው የባለሥልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ እንጋ እርቀታ፣ “የተለያዩ መርዛማ ነገሮች ሳሙና እና ለጤና ጠንቅ የሆኑ ሸቀጦች በሚሸጡባቸው ሱቆች በቀጥታ ለምግብነት የሚውሉትን እንጀራ እና ዳቦን መሸጥ ልክ ባለመሆኑ ለመከልከል መገደዳቸውን” ተናግረዋል።እንጀራ እና ዳቦ መሸጥ ያለባቸው በምግብ ቤቶች፣ በዳቦ ቤተች እና በባልትና ወይም ለዚሁ መሻጫነት በተፈቀደ ቦታ ብቻ መሆኑንም አስረድተዋል። ያልተፈቀደላቸው ነጋዴዎችም ሲሸጡ ከተገኙ አስፈላጊው የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድባቸውም ተገለጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2212721_46:0:749:527_1920x0_80_0_0_2c264a3dd185f221b48b1e3c5c00e446.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ
19:34 17.11.2025 (የተሻሻለ: 19:44 17.11.2025) በአዲስ አበባ እንጀራ እና ዳቦ በሸቀጣ ሸቀጦች ሱቅ ውስጥ እንዳይሸጡ ታገደ
የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በሚሸጡባቸው ሱቆች ውስጥ እንጀራ መሸጥ መከልከሉን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለአገር ውስጥ ሚዲያ አሳውቋል።
ሚዲያው ዋቢ ያደረጋቸው የባለሥልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ እንጋ እርቀታ፣ “የተለያዩ መርዛማ ነገሮች ሳሙና እና ለጤና ጠንቅ የሆኑ ሸቀጦች በሚሸጡባቸው ሱቆች በቀጥታ ለምግብነት የሚውሉትን እንጀራ እና ዳቦን መሸጥ ልክ ባለመሆኑ ለመከልከል መገደዳቸውን” ተናግረዋል።
እንጀራ እና ዳቦ መሸጥ ያለባቸው በምግብ ቤቶች፣ በዳቦ ቤተች እና በባልትና ወይም ለዚሁ መሻጫነት በተፈቀደ ቦታ ብቻ መሆኑንም አስረድተዋል።
ያልተፈቀደላቸው ነጋዴዎችም ሲሸጡ ከተገኙ አስፈላጊው የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድባቸውም ተገለጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X