ሩሲያ በዱባይ ዓለም አቀፍ የአየር ዐውደ ርዕይ ላይ የቅርብ ጊዜ ወታደራዊ መሣሪያዎቿን ዐሳየች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዱባይ ዓለም አቀፍ የአየር ዐውደ ርዕይ ላይ የቅርብ ጊዜ ወታደራዊ መሣሪያዎቿን ዐሳየች

በዐውደ ርዕዩ ከቀረቡት መሣሪያዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

🟠 ሱ-57ኢ አምስተኛ ትውልድ የውጊያ ጀት፣

🟠 በአገር ውስጥ የተመረተ፣ አዲስ የቪኬ-650ቪ ሞተር የተገጠመለት አንሳት ሄሊኮፕተር እና

🟠 ዘመናዊ የተደረገው ያክ-130ኤም የውጊያ ማሠልጠኛ አውሮፕላን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0