https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳስታወቀው፣ የቦይንግ 737-8 ስምምነት አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፍ አውታረ መረቦቹን እንዲያሳድግ እና የአዲስ አበባን ማዕከልነት ለማስፋት... 17.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-17T17:40+0300
2025-11-17T17:40+0300
2025-11-17T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2211619_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_b03a1dfee521216dc0694be17550ae9a.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳስታወቀው፣ የቦይንግ 737-8 ስምምነት አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፍ አውታረ መረቦቹን እንዲያሳድግ እና የአዲስ አበባን ማዕከልነት ለማስፋት ያስችለዋል።“ይህ ትዕዛዝ እንደ ራዕያችን እና ስትራቴጂያችን አካል አድርገን ያስቀመጥናቸውን የዕድገት ዕቅዶቻችንን ይደግፋል” ሲሉ ከዱባይ ዓለም አቀፍ "የአየር ዐውደ ርዕይ" ጎን ለጎን በፊርማ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት ሃያ ሁለት ቦዪንግ 737-8 አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ አውሏል። በተጨማሪም አየር መንገዱ በኢትዮጵያ አቪዬሽን ሆልዲንግ ግሩፕ በኩል በእ.ኤ.አ በ2014፣ በ2016 እና በ2023 ከማምረቻው ድርጅት የታዘዙ ሠላሳ ተመሳሳይ አውሮፕላኖች አሉት። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2211619_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_94d04f3fd8d8bc1308f85c4f79bd5b77.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ
17:40 17.11.2025 (የተሻሻለ: 17:44 17.11.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ተስማማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳስታወቀው፣ የቦይንግ 737-8 ስምምነት አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፍ አውታረ መረቦቹን እንዲያሳድግ እና የአዲስ አበባን ማዕከልነት ለማስፋት ያስችለዋል።
“ይህ ትዕዛዝ እንደ ራዕያችን እና ስትራቴጂያችን አካል አድርገን ያስቀመጥናቸውን የዕድገት ዕቅዶቻችንን ይደግፋል” ሲሉ ከዱባይ ዓለም አቀፍ "የአየር ዐውደ ርዕይ" ጎን ለጎን በፊርማ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት ሃያ ሁለት ቦዪንግ 737-8 አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ አውሏል። በተጨማሪም አየር መንገዱ በኢትዮጵያ አቪዬሽን ሆልዲንግ ግሩፕ በኩል በእ.ኤ.አ በ2014፣ በ2016 እና በ2023 ከማምረቻው ድርጅት የታዘዙ ሠላሳ ተመሳሳይ አውሮፕላኖች አሉት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X