የማዕድን ዘርፉን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ላይ ይበልጥ መሥራት ይገባል - የዲማ ጎልድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

የማዕድን ዘርፉን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ላይ ይበልጥ መሥራት ይገባል - የዲማ ጎልድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

አብዲ አሕመድ (ፕ/ር)፣ በዚህ ረገድ እንደ አዲስ አበባ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተቋማት የላቀ ሚና በመጫወት ላይ መሆናቸውንም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ተቋማቱ በፔትሮሊየም ምሕንድስና፣ በማዕድን እና በሌሎች ከተፈጥሮ ሀብት ጋር በተገናኙ መስኮች ተማሪዎችን በዲግሪ እያስመረቁ ነው። ይህም አገሪቱ ከሀብቷ የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ ከፍተኛ እገዛ አለው።" ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ ብሪክስ ለኢትዮጵያ ማዕድናት የገበያ መዳረሻ ከመሆን አንጻር ያለውን ሰፊ አቅምም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0