ሩሲያ ከአረብ መንግሥታት ጋር ያላት የጦር መሣሪያ ውል በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ደርሷል - የሩሲያ ባለሥልጣን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ከአረብ መንግሥታት ጋር ያላት የጦር መሣሪያ ውል በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ደርሷል - የሩሲያ ባለሥልጣን
ሩሲያ ከአረብ መንግሥታት ጋር ያላት የጦር መሣሪያ ውል በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ደርሷል - የሩሲያ ባለሥልጣን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.11.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከአረብ መንግሥታት ጋር ያላት የጦር መሣሪያ ውል በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ደርሷል - የሩሲያ ባለሥልጣን

"መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሰሜን አፍሪካ እና ቅርብ ምሥራቅ ለሩሲያ የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ መሣሪያዎች የውጭ ገበያ ታሪካዊ ቁልፍ መዳረሻዎች ናቸው" ሲሉ የሩሲያ ፌዴራል አገልግሎት ለወታደራዊ-ቴክኒካል ትብብር ኃላፊ ዲሚትሪ ሹጋዬቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከላይ በተጠቀሱ ቀጣናዎች ውስጥ የሚገኙ አገራት በዋነኛነት በሩሲያ አቪዬሽን እና የታጠቁ ተሽከርካሪዎች፣ የአየር መቃወሚያ ሥርዓቶች፣ ድሮኖች እና የተለያዩ አነስተኛ የጦር መሣሪያዎች ላይ ፍላጎት አላቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0