https://amh.sputniknews.africa
ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ"ሁሉም ጣቢያዎቻችን በቁጥጥር እና በክትትል ውስጥ ናቸው" ሲሉ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ አስረግጠዋል፡፡እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ተቋማቱ በእስራኤል... 17.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-17T13:39+0300
2025-11-17T13:39+0300
2025-11-17T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2210317_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_205ac7a9212f7adb261c21de0a364709.jpg
ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ"ሁሉም ጣቢያዎቻችን በቁጥጥር እና በክትትል ውስጥ ናቸው" ሲሉ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ አስረግጠዋል፡፡እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ተቋማቱ በእስራኤል የአየር ጥቃት ስለወደሙ “ምንም የማበልጸግ ሥራ” የለም። ይህ መግለጫ ቴሕራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ልታመርት ነው በሚል ጥርጣሬ፣ በሰኔ ወር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ተከታታይ የአየር ጥቃት ተከትሎ ነው። በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ግምት መሠረት በናታንዝ እና ኢስፋሃን የሚገኙት የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች በእነዚህ ጥቃቶች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2210317_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_08ae14d6b8b836876893d39a7466d0de.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
13:39 17.11.2025 (የተሻሻለ: 13:44 17.11.2025) ኢራን ውስጥ 'የማይታወቁ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ጣቢያዎች' እንደሌሉ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
"ሁሉም ጣቢያዎቻችን በቁጥጥር እና በክትትል ውስጥ ናቸው" ሲሉ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ አስረግጠዋል፡፡
እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ተቋማቱ በእስራኤል የአየር ጥቃት ስለወደሙ “ምንም የማበልጸግ ሥራ” የለም።
ይህ መግለጫ ቴሕራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ልታመርት ነው በሚል ጥርጣሬ፣ በሰኔ ወር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ተከታታይ የአየር ጥቃት ተከትሎ ነው። በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ግምት መሠረት በናታንዝ እና ኢስፋሃን የሚገኙት የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች በእነዚህ ጥቃቶች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X