የሩሲያ ወታደሮች ሦስት ሠፈሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ወታደሮች ሦስት ሠፈሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ወታደሮች ሦስት ሠፈሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.11.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች ሦስት ሠፈሮች ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በካርኮቭ ክልል ድቩረቻንስኮዬ፣

በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፑብሊክ ፕላቶኖቭካ እና 

በድኔፕሮፔትሮቭስክ ጋይ ናቸው፡፡

  ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0