ትራምፕ በሩሲያ ላይ የቀረበውን አዲስ የማዕቀብ ምክረ ሐሳብ ደገፉ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ በሩሲያ ላይ የቀረበውን አዲስ የማዕቀብ ምክረ ሐሳብ ደገፉ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣  ከሩሲያ ጋር ንግድ የሚሠሩ አገራት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ የሚጥል ሕግ በኮንግረስ እየተዘጋጀ መሆኑን ዋቢ አድርገው፣ "ከሩሲያ ጋር ንግድ የሚሠራ የትኛውም አገር በጣም ከባድ የሆነ ማዕቀብ ይጣልበታል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

"ለእኔ ምንም ችግር የለውም" ያሉት ትራምፕ፣ ሕግ አውጪዎች በሳቸው ሐሳብ አቅራቢነት "ኢራንን ሊጨምሩ ይችላሉ" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0