https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀየኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የስምምነቱ መፈረም "በምስራቅ ኮንጎ መረጋጋትን ለመመለስ፣ እምነትን... 16.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-16T20:29+0300
2025-11-16T20:29+0300
2025-11-17T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2206705_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_a0bbbf81993c05ad89d091ec0567da09.jpg
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀየኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የስምምነቱ መፈረም "በምስራቅ ኮንጎ መረጋጋትን ለመመለስ፣ እምነትን ለመገንባት እና የግጭቶችን መንስኤዎች ለመፍታት ትልቅ እርምጃ" ነው ብለውታል። ለሰላም ጥረታቸው የቶጎ ፕሬዝዳንት ፋውሬ ግናሲንግቤን ጨምሮ ለአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች፣ ለኳታር እና ለአሜሪካ ምሥጋና አቅርበዋል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/11/2206705_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_ce27319fc78e0ed6427ab2812f52a00d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀ
20:29 16.11.2025 (የተሻሻለ: 10:54 17.11.2025) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በታጣቂዎች መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን በደስታ እንደሚቀበል ገለፀ
የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የስምምነቱ መፈረም "በምስራቅ ኮንጎ መረጋጋትን ለመመለስ፣ እምነትን ለመገንባት እና የግጭቶችን መንስኤዎች ለመፍታት ትልቅ እርምጃ" ነው ብለውታል።
ለሰላም ጥረታቸው የቶጎ ፕሬዝዳንት ፋውሬ ግናሲንግቤን ጨምሮ ለአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች፣ ለኳታር እና ለአሜሪካ ምሥጋና አቅርበዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X