https://amh.sputniknews.africa/20251116/2205982.html
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ መንግሥት 600 ወንድ ስደተኞችን በአቅራቢያ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ለማስፈር... 16.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-16T20:18+0300
2025-11-16T20:18+0300
2025-11-16T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/10/2205474_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_303e21502642a3dfa62c7963b2603c75.jpg
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ መንግሥት 600 ወንድ ስደተኞችን በአቅራቢያ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ለማስፈር ማቀዱ ቁጣና የደህንነት ስጋት መቀስቀሱን ተክትሎ፤ በምስራቅ ሰሴክስ ክሮቦሮው ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተቃውሟቸውን ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል። ከልጆቻቸው ጋር ሰልፍ የወጡ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ “ስታርመር ይነሳ” እያሉ ድምፃቸውን በማሰማት፤ ለሕጋዊ እርምጃ ከ12 ሺ ፓውንድ በላይ (16 ሺህ ዶላር ያህል) ላሰባሰበው ክሮቦሮው ሺልድ የተቃውሞ በድን ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። አዘጋጆች የጦር መሳሪያ ማሰልጠኛ ማዕከል አጠገብ የሚገኝው የስደተኞች ጣቢያ ደህንነቱ የተጠበቀ አይደለም፣ አስቤስቶስ ኬሚካል እና አነስተኛ የውሃ አቅርቦት እንዲሁም መሰል ችግሮች ያሉበት ነው ይላሉ። ነዋሪዎች በበኩላቸው የሀገር ውስጥ ጉዳይ መሥሪያ ቤትን በተለጣፊነት እና ኃላፊነትን ባለመወጣት ከሰዋል። ተጨማሪ የተቃውሞ ሰልፍ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ለማካሄድ ታቅዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምሥራቅ እንግሊዝ ምስራቅ ሰሴክስ የስደተኞች ካምፕ እቅድን የተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች 'ስታርመር ስልጣን ይልቀቁ!' ሲሉ ድምፃቸውን አሰሙ
2025-11-16T20:18+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/10/2205474_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_41d4fc253d86a7e581fba87ed0175449.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia