ሞዛምቢክ የሳንታ ካሮላይናን ደሴት ለማሻሻል እና ቱሪዝምን ለማሳደግ የ102 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞዛምቢክ የሳንታ ካሮላይናን ደሴት ለማሻሻል እና ቱሪዝምን ለማሳደግ የ102 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
ሞዛምቢክ የሳንታ ካሮላይናን ደሴት ለማሻሻል እና ቱሪዝምን ለማሳደግ የ102 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2025
ሰብስክራይብ

ሞዛምቢክ የሳንታ ካሮላይናን ደሴት ለማሻሻል እና ቱሪዝምን ለማሳደግ የ102 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

የደቡብ አፍሪካው የድሎት አስጎብኚ ኩባንያ ሲንጊታ፤ በሳንታ ካሮላይና ደሴት ባለ 60 አልጋ ሎጅ ለመገንባት 60 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት ሊያደርግ እንደሆነ የምዕራባውያን የዜና አውታር ዘግቧል፡፡

ሲንጊታ የሳንታ ካሮላይና ደሴት በሚገኝበት የባዛሩቶ ደሴቶች ለልማት ፕሮጀክቶች 42 ሚሊዮን ዶላር እንደሚበጅት ተዘግቧል።

ደሴቱ ከምስራቅ አፍሪካ የባሕር ዳርቻዎች፤ በወሳኝ የብዝሃ ሕይወት መዳረሻነቱ ይታወቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0