የሞሪታኒያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ከ10 ቀናት የባሕር ጉዞ በኋላ እጅግ የደከሙ ስደተኞችን ታደጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞሪታኒያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ከ10 ቀናት የባሕር ጉዞ በኋላ እጅግ የደከሙ ስደተኞችን ታደጉ
የሞሪታኒያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ከ10 ቀናት የባሕር ጉዞ በኋላ እጅግ የደከሙ ስደተኞችን ታደጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2025
ሰብስክራይብ

የሞሪታኒያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ከ10 ቀናት የባሕር ጉዞ በኋላ እጅግ የደከሙ ስደተኞችን ታደጉ

ጠባቂዎቹ የጋምቢያ 135፣ የጊኒ 73 እና ሌሎች የሴኔጋል እና ጊኒ ቢሳው ስደተኞችን እንዳዳኑ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ስደተኞቹ ወደ ኑዋዲቡ ወደብ እንደደረሱ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች የህክምና እርዳታ እና ምግብ እንዳቀረቡላቸው የዜና አውታሩ ገልጿል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0