ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ካላቸው 10 ሀገራት ውስጥ ተካተተች

የግሎባል ፋየርፓወር የ2025 ደረጃ፦

ግብፅ

ወታደራዊ አቅም፦ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ ሄሊኮፕተሮች፣ የባሕር ኃይል እና አየር ኃይል።

በጀት፡ 5.88 ቢሊዮን ዶላር

አልጄሪያ

ወታደራዊ አቅም፦ ጠንካራ ተጠባባቂ የሰው ኃይል፣ ከፍተኛ የመሬት እና የአየር ስርዓቶች።

በጀት፦ 25.00 ቢሊዮን ዶላር

ናይጄሪያ

ወታደራዊ አቅም፦ ከፍተኛ የሰው ኃይል፣ እያደገ የመጣ አየር ኃይል፣ የሽምቅ ውጊያ ልምድ።

በጀት፦ 3.16 ቢሊዮን $

ደቡብ አፍሪካ

ወታደራዊ አቅም፦ የሠለጠነ ኃይል፣ የላቀ የመከላከያ ኢንዱስትሪ፣ የአየር-ምድር-ባሕር አቅም።

በጀት፦ 2.27 ቢሊዮን $

ኢትዮጵያ

ወታደራዊ አቅም፦ የክልላዊ ተልዕኮዎች ልምድ ያለው እና በግዛት መከላከል ላይ ያተኮረ ጠንካራ የምድር ጦር።

በጀት፦ 2.10 ቢሊዮን $

አንጎላ

ወታደራዊ አቅም፦ የዘመነ ጦር፣ በምድር እና በድንበር መከላከል ላይ ያተኮረ።

በጀት፦ 1.10 ቢሊዮን $

ሞሮኮ

ወታደራዊ አቅም፦ በርካታ ታንኮች፣ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እና ተዋጊ ጄቶች ክምችት፣ የባሕር ኃይል።

በጀት፦ 13.40 ቢሊዮን $

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ወታደራዊ አቅም፦ ለምልመላ የሚሆን ከፍተኛ የሕዝብ አቅም፣ ትልቅ የምድር ሠራዊት።

በጀት፦ 0.80 ቢሊዮን $

ሱዳን

ወታደራዊ አቅም፦ ውስጣዊ ደህንነት እና ቀጣናዊ ተልዕዎች ላይ ያተኮረ የምድር ጦር እና ኢ-መደበኛ ኃይል።

በጀት፦ 0.342 ቢሊዮን $

ሊቢያ

ወታደራዊ አቅም፦ ግምታዊ ትልቅ የሠራዊት ብዛት፤ ሆኖም ጊዜ ያለፈባቸው መሳሪያዎች እና የተበታተነ አመራር።

በጀት፦ 3.06 ቢሊዮን $

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0