https://amh.sputniknews.africa/20251116/2203699.html
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ ማዕከሉ የራሱ ኦክስጂን ማምረቻ ጨምሮ የህክምናው ዘርፍ በደረሰበት ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተደራጀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።... 16.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-16T15:37+0300
2025-11-16T15:37+0300
2025-11-16T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/10/2203545_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_7ecce29da6e2895457e6e08a194095a9.jpg
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ ማዕከሉ የራሱ ኦክስጂን ማምረቻ ጨምሮ የህክምናው ዘርፍ በደረሰበት ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተደራጀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። የተስፋፋው የህክምና ማዕከል፦ በ1 ሺህ 800 ካ.ሜ ስፋት ላይ አርፏል። ባለ 10 ወለል ህንፃ ነው። 320 የተኝቶ ታካሚዎች አልጋ አለው። ማስፋፊያው ላለፉት 91 ዓመታት የነበረውን የዘውዲቱ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት በእጥፍ በማሳደግ፤ አዲስ አበባን የሜዲካል ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ለተጀመረው ሥራ አቅም እንደሚፈጥር አመልክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/10/2203545_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_02ea46bc8bb82a7dd412c553799a24a5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ
15:37 16.11.2025 (የተሻሻለ: 15:44 16.11.2025) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ስራ ጀመረ
ማዕከሉ የራሱ ኦክስጂን ማምረቻ ጨምሮ የህክምናው ዘርፍ በደረሰበት ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተደራጀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።
የተስፋፋው የህክምና ማዕከል፦
በ1 ሺህ 800 ካ.ሜ ስፋት ላይ አርፏል።
ባለ 10 ወለል ህንፃ ነው።
320 የተኝቶ ታካሚዎች አልጋ አለው።
ማስፋፊያው ላለፉት 91 ዓመታት የነበረውን የዘውዲቱ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት በእጥፍ በማሳደግ፤ አዲስ አበባን የሜዲካል ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ለተጀመረው ሥራ አቅም እንደሚፈጥር አመልክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X