ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች
ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2025
ሰብስክራይብ

ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች

የስለላ ድሮኖች፦ እነዚህ ስርዓቶች በ50 ደቂቃ የበረራ ጊዜ እና የ10 ኪሜ የኦፕሬሽን ሽፋን የምድር አቀማመጥን በትክክለኛው ግዜ መከታተል ያስችላሉ።

የውጊያ ድሮኖች፦ ለትክክለኛ ጥቃቶች የተነደፉት እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በ35 ደቂቃ የበረራ ጊዜ ፈጣን ምላሽ ለሚሹ ተልዕኮዎች ተስማሚ ናቸው።

ኤፍፒቪ ካሚካዜ ድሮኖች፦ እነዚህ ስርዓቶች በፈንጂ እና ጥይቶች የታጠቁ እንዲሁም ለመጀመሪያ ግዜ የተቀናጀ የተልዕኮ ስረዛ አሠራር ተገጥሞላቸዋል።

የአውደ ርዕዩ ልዩ ሁነት የነበረው በከርኬዝ ካሚካዜ ድሮን የተደረገው የቀጥታ ጥቃት ነበር። ይህም አስቀድሞ የተዘጋጀ ኢላማን በተሳካ ሁኔታ አወድሟል።

የባማኮ የ2025 ዓለም አቀፍ የመከላከያ እና ደህንነት ኤግዚቢሽን በማሊ፣ ኩሊኮሮ ክልል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማሊ በባማኮ 2025 አውደ ርዕይ ካሚካዜ፣ የስለላ እና የጥቃት ድሮኖችን ለዕይታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0