https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች
ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "በአድር ባይ ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግቦች የተቃኙ ሰርጎ ገብ እንቅስቃሴዎች በዋነኛነት... 15.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-15T18:28+0300
2025-11-15T18:28+0300
2025-11-15T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2197740_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_c92dfeb90df269f8e8aaac6403b30c98.jpg
ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "በአድር ባይ ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግቦች የተቃኙ ሰርጎ ገብ እንቅስቃሴዎች በዋነኛነት የሲቪሉን ሕዝብ ዒላማ ያደረጉ ናቸው" ብለዋል። ሞስኮ የአልቃይዳ* ተባባሪ የሆነው ጂኒም ቡድን በማሊ ክልሎች የነዳጅ እገዳ ለመጣል የሚያደርጋቸው ሙከራዎች "በጣም አሳሳቢ" ናቸው ብላለች። ዛካሮቫ ሩሲያ ለሳህል ጥምረት አባል ሀገራት ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ቁርጠኝነቷን ታረጋግጣለች ብለዋል። በተጨማሪም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሦስቱ ሀገራት በአሸባሪነት ላይ የሚያደርጉትን ትግል እና የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጥረታቸውን እንዲደግፍ ጥሪ አቅርባለች። *ሩሲያ ውስጥ የታገደ የሽብር ድርጅትበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2197740_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_b29f9e153e14a0de995ee4e04372828d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች
18:28 15.11.2025 (የተሻሻለ: 18:34 15.11.2025) ሩሲያ በሳህል ጥምረት ሀገራት ውስጥ የሚካሄደውን ሰፊ እና የተቀናጀ ውጫዊ የማተራመስ ዘመቻ አወገዘች
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "በአድር ባይ ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግቦች የተቃኙ ሰርጎ ገብ እንቅስቃሴዎች በዋነኛነት የሲቪሉን ሕዝብ ዒላማ ያደረጉ ናቸው" ብለዋል።
ሞስኮ የአልቃይዳ* ተባባሪ የሆነው ጂኒም ቡድን በማሊ ክልሎች የነዳጅ እገዳ ለመጣል የሚያደርጋቸው ሙከራዎች "በጣም አሳሳቢ" ናቸው ብላለች።
ዛካሮቫ ሩሲያ ለሳህል ጥምረት አባል ሀገራት ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ቁርጠኝነቷን ታረጋግጣለች ብለዋል። በተጨማሪም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሦስቱ ሀገራት በአሸባሪነት ላይ የሚያደርጉትን ትግል እና የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጥረታቸውን እንዲደግፍ ጥሪ አቅርባለች።
*ሩሲያ ውስጥ የታገደ የሽብር ድርጅት
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X