https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ የባሕር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ በምስጋና ንግግራቸው፤ "ከታላቁ ፒተር ዘመን ጀምሮ፣ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ ሩሲያን በታማኝነትና በጽናት... 15.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-15T16:55+0300
2025-11-15T16:55+0300
2025-11-15T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2196665_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4fb2e4ce50b77d6f41ab5019e62058f4.jpg
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ የባሕር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ በምስጋና ንግግራቸው፤ "ከታላቁ ፒተር ዘመን ጀምሮ፣ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ ሩሲያን በታማኝነትና በጽናት አገልግሏል። በታላቁ የአርበኞች ጦርነት ወቅት በሴቫስቶፖል፣ በከርች፣ በማሪዩፖል እና በሌሎች ግንባሮች በጀግንነት ተዋግተዋል። ዛሬም የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ አባላት ወታደራዊ ግዴታቸውን በክብር እየተወጡ ነው" ብለዋል። አነሳሱ የንግድ መርከቦችን እና የባሕር ዳርቻዎችን ከፋርስ እና ከመካከለኛው እስያ ወንበዴዎች ለመከላከል የነበረው የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ፤ በርካታ የመርከብ ብርጌዶችን፣ ክፍለ ጦሮችን እና የባሕር ዳርቻ ወታደሮችን በማካተት በክልሉ ውስጥ ካሉ ግዙፍ የባሕር ኃይሎች አንዱ መሆን ችሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
2025-11-15T16:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2196665_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4fd6d5dcf5d6f5480aa23df615641081.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
16:55 15.11.2025 (የተሻሻለ: 17:04 15.11.2025) የሩሲያ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ የ303 ዓመታት ታላቅ ጉዞውን አከበረ
የባሕር ኃይል ዋና አዛዥ አድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ በምስጋና ንግግራቸው፤ "ከታላቁ ፒተር ዘመን ጀምሮ፣ የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ ሩሲያን በታማኝነትና በጽናት አገልግሏል። በታላቁ የአርበኞች ጦርነት ወቅት በሴቫስቶፖል፣ በከርች፣ በማሪዩፖል እና በሌሎች ግንባሮች በጀግንነት ተዋግተዋል። ዛሬም የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ አባላት ወታደራዊ ግዴታቸውን በክብር እየተወጡ ነው" ብለዋል።
አነሳሱ የንግድ መርከቦችን እና የባሕር ዳርቻዎችን ከፋርስ እና ከመካከለኛው እስያ ወንበዴዎች ለመከላከል የነበረው የካስፒያን የባሕር ኃይል ጓድ፤ በርካታ የመርከብ ብርጌዶችን፣ ክፍለ ጦሮችን እና የባሕር ዳርቻ ወታደሮችን በማካተት በክልሉ ውስጥ ካሉ ግዙፍ የባሕር ኃይሎች አንዱ መሆን ችሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X