#viral | ቻይና የሰው መሳይ ሮቦቶች "ሠራዊት" ለሥራ አሠማራች

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና የሰው መሳይ ሮቦቶች "ሠራዊት" ለሥራ አሠማራች

የዩቢቴክ ሮቦቶች የሠራተኞች አገልግሎት የሚሠጡ ሲሆን ባትሪዎቻቸውን በራሳቸው በመለወጥ ለመሙላት የሚፈጀውን ጊዜ ያስቀራሉ። ከ100 በላይ ሰው መሳይ ማሽኖች መኪናዎችንና ኤሌክትሮኒክስ ክፍሎችን ለመገጣጠም ይረዳሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0