በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ያተኮረው "ስለ እናት ምድር" ፊልም በዕይታ ጥበባት ውጤቶች ዘርፍ ሽልማት አሸነፈ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ያተኮረው "ስለ እናት ምድር" ፊልም በዕይታ ጥበባት ውጤቶች ዘርፍ ሽልማት አሸነፈ
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ያተኮረው ስለ እናት ምድር ፊልም በዕይታ ጥበባት ውጤቶች ዘርፍ ሽልማት አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ያተኮረው "ስለ እናት ምድር" ፊልም በዕይታ ጥበባት ውጤቶች ዘርፍ ሽልማት አሸነፈ

መከላከያ ሠራዊት በሰሜኑ ጦርነት የሀገር ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ የከፈለውን ዋጋ የሚያሳየው ፊልም፤ በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው 21ኛው የአፍሪካ የፊልም አካዳሚ ሽልማት የ "ቪዢዋል ኢፌክት" ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡

ሽልማቱን የፊልሙ ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ተሾመ ተረክቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0