የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል አወዛጋቢ በሆነው አካባቢ የሚገኘውን የደህንነት ተልዕኮ ለአንድ ዓመት አራዘመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፀጥታው ምክር ቤት በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል አወዛጋቢ በሆነው አካባቢ የሚገኘውን የደህንነት ተልዕኮ ለአንድ ዓመት አራዘመ
የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል አወዛጋቢ በሆነው አካባቢ የሚገኘውን የደህንነት ተልዕኮ ለአንድ ዓመት አራዘመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2025
ሰብስክራይብ

የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል አወዛጋቢ በሆነው አካባቢ የሚገኘውን የደህንነት ተልዕኮ ለአንድ ዓመት አራዘመ

የፀጥታው ምክር ቤት የተባበሩት መንግሥታት የአብዬ የሽግግር ደህንነት ኃይልን ተልዕኮ ትናንት ለአንድ ዓመት አራዝሟል።

ምክር ቤቱ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በተለይም የጁባ የሰላም ስምምነት እና እ.እ.አ በነሐሴ 2021 የተካሄደውን የከፍተኛ ደረጃ ድርድር ትግበራን ጨምሮ ሰላምን ለማራመድ ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ አሳስቧል።

በሱዳን ቁጥጥር የሚገኘው የአብዬ ክልል ደቡብ ሱዳን የይገባኛል ጥያቄ ታነሳበታለች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይል እ.ኤ.አ ከ2011 ጀምሮ በቦታው ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0