አንጎላ ሞስኮ ውስጥ 'ሃውስ ኦፍ አንጎላ' የተሰኘ የባሕልና ትምህርት ማዕከል ለመክፈት አስባለች - በሩሲያ የአንጎላ አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአንጎላ ሞስኮ ውስጥ 'ሃውስ ኦፍ አንጎላ' የተሰኘ የባሕልና ትምህርት ማዕከል ለመክፈት አስባለች - በሩሲያ የአንጎላ አምባሳደር
አንጎላ ሞስኮ ውስጥ 'ሃውስ ኦፍ አንጎላ' የተሰኘ የባሕልና ትምህርት ማዕከል ለመክፈት አስባለች - በሩሲያ የአንጎላ አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.11.2025
ሰብስክራይብ

አንጎላ ሞስኮ ውስጥ 'ሃውስ ኦፍ አንጎላ' የተሰኘ የባሕልና ትምህርት ማዕከል ለመክፈት አስባለች - በሩሲያ የአንጎላ አምባሳደር

"ማዕከሉ የአንጎላን ባሕል የሚያስተዋውቁ ዝግጅቶች እንዲሁም የትምህርት ክፍሎችና ኤግዚቢሽኖችን ሊያስተናግድ ይችላል። የምግብ አሠራር (ጋስትሮኖሚ) ጭምር ሊታይበት ይችላል" ሲሉ አውጉስቶ ዳ ሲልቫ ኩንሃ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ዲፕሎማቱ አክለውም በሉዋንዳ የሚገኘው የሩሲያ የባሕል ማዕከል ሊከፈት በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል ብለዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0