https://amh.sputniknews.africa
የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ
የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ
Sputnik አፍሪካ
የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ "በአሁኑ ጊዜ ተመሳሳይ ሂደቶች በዚምባብዌ፣ በኡጋንዳ እንዲሁም በሌሎች ብዙ የዓለማችን ሀገራት እየተፈጠሩ ነው። ስለዚህ ይህ የጋራ ችግራችን ነው፤... 15.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-15T10:14+0300
2025-11-15T10:14+0300
2025-11-15T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2191683_0:36:800:486_1920x0_80_0_0_e44319f36636c5a7eb62d2ce73581ba1.jpg
የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ "በአሁኑ ጊዜ ተመሳሳይ ሂደቶች በዚምባብዌ፣ በኡጋንዳ እንዲሁም በሌሎች ብዙ የዓለማችን ሀገራት እየተፈጠሩ ነው። ስለዚህ ይህ የጋራ ችግራችን ነው፤ እናም እሱን ለመዋጋት በጋራ መሥራት አለብን" ሲሉ ሆአኪን ፔሬዝ ሩሲያ ውስጥ በተካሄደው የኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ዘመናዊ አሠራሮች ትግል የደጋፊዎች መድረክ ላይ ተናግረዋል።በ2024ቱ የቬንዝዌላ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ወቅት ውጫዊ ኃይሎች ጣልቃ ገብተው እንደነበር መልዕክተኛው አንስተዋል።"ልዩ የሆነ የትይዩ ድምፅ ቆጠራ ስርዓት በመጠቀም የምርጫውን ውጤት ለማጭበርበር ሞክረዋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0f/2191683_52:0:748:522_1920x0_80_0_0_06bfb3d2a9ce3e0ae8d82dd272405dd8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ
10:14 15.11.2025 (የተሻሻለ: 10:24 15.11.2025) የምርጫ ኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ተቀባይነት የሌለው ዘመናዊ አሠራር ነው - በተመድ የቬኔዝዌላ ምክትል መልዕክተኛ
"በአሁኑ ጊዜ ተመሳሳይ ሂደቶች በዚምባብዌ፣ በኡጋንዳ እንዲሁም በሌሎች ብዙ የዓለማችን ሀገራት እየተፈጠሩ ነው። ስለዚህ ይህ የጋራ ችግራችን ነው፤ እናም እሱን ለመዋጋት በጋራ መሥራት አለብን" ሲሉ ሆአኪን ፔሬዝ ሩሲያ ውስጥ በተካሄደው የኒዮ-ቅኝ አገዛዝ ዘመናዊ አሠራሮች ትግል የደጋፊዎች መድረክ ላይ ተናግረዋል።
በ2024ቱ የቬንዝዌላ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ወቅት ውጫዊ ኃይሎች ጣልቃ ገብተው እንደነበር መልዕክተኛው አንስተዋል።
"ልዩ የሆነ የትይዩ ድምፅ ቆጠራ ስርዓት በመጠቀም የምርጫውን ውጤት ለማጭበርበር ሞክረዋል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X