https://amh.sputniknews.africa/20251114/2190600.html
ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች
ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች
Sputnik አፍሪካ
ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማፂ ቡድኑ የዳርፉር ክልልን መቆጣጠሩን ተከትሎ "የጅምላ ግድያ"፣ "የዘር ማጥፋት" እና... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T20:12+0300
2025-11-14T20:12+0300
2025-11-14T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2190446_0:48:800:498_1920x0_80_0_0_4fc6d368ee784c1de2ac721f27f2c0f2.jpg
ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማፂ ቡድኑ የዳርፉር ክልልን መቆጣጠሩን ተከትሎ "የጅምላ ግድያ"፣ "የዘር ማጥፋት" እና "የሰብዓዊ እርዳታ እጦት" አስመልክቶ የሚወጡ ዘገባዎች እንዳሳሰቡት ገልጿል፡፡ ፈጠኖ ደራሽ ኃይሉ የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል-ፋሽርን ከተቆጣጠረ በኋላ የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ኅብርት የጅምላ ጭፍጨፋ እና ረሃብ በሱዳን ሊከሰት ይቸላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ተከትሎ መግለጫውን እንዳወጣ አመልክቷል፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አስቸኳይ የሰብዓዊ ኮሪዶር አስፈላጊነት እና የዓለም አቀፍ ሕግ መከበር ላይ አፅንኦት ሰጥቷል፡፡ ናሚቢያ "አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ፣ የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ፤ በሱዳን እና በመላው አፍሪካ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ጥሪዋን በድጋሚ ታቀርባለች” ሲል መግለጫው አጠቃሏል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2190446_36:0:764:546_1920x0_80_0_0_c4a6083437fea99391acf182e51c6366.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች
20:12 14.11.2025 (የተሻሻለ: 20:14 14.11.2025) ናሚቢያ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አማፂ ቡድንን የጅምላ ጭፍጨፋ በማውገዝ፤ በሱዳን ዳርፉር የዘር ማጥፋት እንዳይፈፀም አስጠነቀቀች
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማፂ ቡድኑ የዳርፉር ክልልን መቆጣጠሩን ተከትሎ "የጅምላ ግድያ"፣ "የዘር ማጥፋት" እና "የሰብዓዊ እርዳታ እጦት" አስመልክቶ የሚወጡ ዘገባዎች እንዳሳሰቡት ገልጿል፡፡
ፈጠኖ ደራሽ ኃይሉ የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል-ፋሽርን ከተቆጣጠረ በኋላ የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ኅብርት የጅምላ ጭፍጨፋ እና ረሃብ በሱዳን ሊከሰት ይቸላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ተከትሎ መግለጫውን እንዳወጣ አመልክቷል፡፡
ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አስቸኳይ የሰብዓዊ ኮሪዶር አስፈላጊነት እና የዓለም አቀፍ ሕግ መከበር ላይ አፅንኦት ሰጥቷል፡፡
ናሚቢያ "አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ፣ የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ፤ በሱዳን እና በመላው አፍሪካ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ጥሪዋን በድጋሚ ታቀርባለች” ሲል መግለጫው አጠቃሏል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X