https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ፤ ኢትዮጵያ ከደረሰችበት የሕዝብ ብዛት እና የኢኮኖሚ ዕድገት አንፃር ወደብ ማግኘቷ የህልውና ጉዳይ መሆኑን ይገልጻሉ።... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T19:51+0300
2025-11-14T19:51+0300
2025-11-14T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2190233_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_8344386f87e1c1aa3a202ff030b55cc1.jpg
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ፤ ኢትዮጵያ ከደረሰችበት የሕዝብ ብዛት እና የኢኮኖሚ ዕድገት አንፃር ወደብ ማግኘቷ የህልውና ጉዳይ መሆኑን ይገልጻሉ። መምህሩ ሩሲያ በቀጣናው ያላትን ተሰሚነት በማንሳት፤ በቀይ ባሕር ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ብታሸማግል ሁሉን አካታች ውጤት ሊገኝ እንደሚችል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ሩሲያ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አባል ናት። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በባሕረ ሰላጤው፣ በቀይ ባሕር እንዲሁም በመላው ዓለም ያላት ተሰሚነትም ከፍተኛ ነው። በዚህም በቀጣናው መፍትሔ ለማምጣት እገዛዋ የላቀ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
2025-11-14T19:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2190233_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_81d3b9133f7f26479671046e561df48c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
19:51 14.11.2025 (የተሻሻለ: 19:54 14.11.2025) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ወደቦች ያስፈልጓታል - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር
ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ፤ ኢትዮጵያ ከደረሰችበት የሕዝብ ብዛት እና የኢኮኖሚ ዕድገት አንፃር ወደብ ማግኘቷ የህልውና ጉዳይ መሆኑን ይገልጻሉ።
መምህሩ ሩሲያ በቀጣናው ያላትን ተሰሚነት በማንሳት፤ በቀይ ባሕር ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ብታሸማግል ሁሉን አካታች ውጤት ሊገኝ እንደሚችል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ሩሲያ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አባል ናት። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በባሕረ ሰላጤው፣ በቀይ ባሕር እንዲሁም በመላው ዓለም ያላት ተሰሚነትም ከፍተኛ ነው። በዚህም በቀጣናው መፍትሔ ለማምጣት እገዛዋ የላቀ ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X