https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች
ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች “እንዲህ ያሉት መግለጫዎች የዘለንስኪ አገዛዝ ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት ፍላጎት እንደሌለው በድጋሚ ያረጋግጣሉ” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T19:28+0300
2025-11-14T19:28+0300
2025-11-14T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2189795_0:26:800:476_1920x0_80_0_0_7e355c386a56dafe591ffa7e56750c8e.jpg
ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች “እንዲህ ያሉት መግለጫዎች የዘለንስኪ አገዛዝ ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት ፍላጎት እንደሌለው በድጋሚ ያረጋግጣሉ” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡"በተለይ የድርድር ሂደቱን አደረጃጀት በሚመለከት ከሩሲያ ወገን ከቀረቡ የተለያዩ ሀሳቦች ጋር ከመስማማት ይልቅ፤ ኪዬቭ ሩሲያን ለሁሉም ነገር መውቀስ ምርጫዋ አድርጋለች" ብለዋል፡፡ አክለውም ዩክሬን “ምዕራባውያን እኛ ላይ ማዕቀቦችን ያጠብቃሉ በሚል ተስፋ” ውንጀላዎችን እንደመረጠች አጽንኦት ሰጥተዋል። የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጊ ኪስሊትስያ ለዘ ታይምስ ረቡዕ ዕለት በሰጡት ቃለምልልስ የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር መቋረጡን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2189795_66:0:734:501_1920x0_80_0_0_d4021eaa88cd31ba7090345fb5ee776d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች
19:28 14.11.2025 (የተሻሻለ: 19:34 14.11.2025) ሞስኮ የኪዬቭ የሰላም ንግግሮች ቆመዋል መግለጫዎችን የድርድር ጥረቶችን ያደናቅፋሉ በማለት ውድቅ አደረገች
“እንዲህ ያሉት መግለጫዎች የዘለንስኪ አገዛዝ ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት ፍላጎት እንደሌለው በድጋሚ ያረጋግጣሉ” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡
"በተለይ የድርድር ሂደቱን አደረጃጀት በሚመለከት ከሩሲያ ወገን ከቀረቡ የተለያዩ ሀሳቦች ጋር ከመስማማት ይልቅ፤ ኪዬቭ ሩሲያን ለሁሉም ነገር መውቀስ ምርጫዋ አድርጋለች" ብለዋል፡፡ አክለውም ዩክሬን “ምዕራባውያን እኛ ላይ ማዕቀቦችን ያጠብቃሉ በሚል ተስፋ” ውንጀላዎችን እንደመረጠች አጽንኦት ሰጥተዋል።
የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጊ ኪስሊትስያ ለዘ ታይምስ ረቡዕ ዕለት በሰጡት ቃለምልልስ የሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር መቋረጡን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X