https://amh.sputniknews.africa
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
Sputnik አፍሪካ
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ የመከላከያ እና ደህንነት አውደ ርዕይ መካሄዱ 'ማሊ ራዕይ እንዳላት፤ ማሊ ግብ እንዳላት' አመላካች ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T19:08+0300
2025-11-14T19:08+0300
2025-11-14T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2189359_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e3400fb2083b06bb85039c356643c29c.jpg
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ የመከላከያ እና ደህንነት አውደ ርዕይ መካሄዱ 'ማሊ ራዕይ እንዳላት፤ ማሊ ግብ እንዳላት' አመላካች ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ከሁነቱ ትይዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡"ይህ ሊሆን የሚችል ወሳኝ ምላሽ ነው፡፡ የማሊ ጦር፣ የመከላከያና የፀጥታ ኃይሎች የመላ ሀገሪቱን ድንበር ደህንነት ለማረጋግጥ በየቀኑ ከመሥራታቸውም ባሻገር ሀገራችንን ለማዘመን እና የመከላከያ እና የፀጥታ ኃይሎቻችንን በዘመናዊ ቲከኖሎጂዎች ለማስታጠቅ እየሠሩ ነው" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
Sputnik አፍሪካ
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
2025-11-14T19:08+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2189359_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_325ac9dcb6ee856066cf5300a7f0bdf5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
19:08 14.11.2025 (የተሻሻለ: 19:14 14.11.2025) የባማኮ 2025 የመከላከያ አውደ ርዕይ ከውክልና ጦርነት አኳያ ማሊ ትኩረቷን እንደማትከፋፍል ማሳያ ነው - አብዱላዬ ዲዮፕ
በባማኮ የመከላከያ እና ደህንነት አውደ ርዕይ መካሄዱ 'ማሊ ራዕይ እንዳላት፤ ማሊ ግብ እንዳላት' አመላካች ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ከሁነቱ ትይዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
"ይህ ሊሆን የሚችል ወሳኝ ምላሽ ነው፡፡ የማሊ ጦር፣ የመከላከያና የፀጥታ ኃይሎች የመላ ሀገሪቱን ድንበር ደህንነት ለማረጋግጥ በየቀኑ ከመሥራታቸውም ባሻገር ሀገራችንን ለማዘመን እና የመከላከያ እና የፀጥታ ኃይሎቻችንን በዘመናዊ ቲከኖሎጂዎች ለማስታጠቅ እየሠሩ ነው" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X